በእድሳት ላይ የሚገኘው ታላቁ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሕንጻ ቤተክርስቲያን በእድሳት ምክንያት ወርዶ የነበረው የቤተክርስቲያን ክቡር መስቀሉና የጉልላቱ ስራ ተጠናቋል፡፡ – መስከረም 2016 ዓ.ም

በእድሳት ላይ የነበረው የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል የጉልላት መስቀል የማስቀመጥ ሥነ- ሥርዓት/ክቡር መስቀሉ በጉላላቱ ላይ ሲያርፍ – መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም

የተቀፀል ጽጌ በዓል እና በእድሳት ላይ የነበረው ክቡር መስቀል የማስቀመጥ ሥነ- ሥርዓት – መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም – ክፍል 2

የተቀፀል ጽጌ በዓል እና በእድሳት ላይ የነበረው ክቡር መስቀል የማስቀመጥ ሥነ- ሥርዓት – መስከረም 10 ቀን 2016 ዓ.ም – ክፍል 1

ሁለንተናዊ ዕድሳት እየተከናወነለት የሚገኘው የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል ከእድሳት ሥራዎቹ መካከል የጉልላት እና በጉልላቱ ላይ የሚቀመጠው መስቀል እድሳት ሥራ ተጠናቋል፡፡

“እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን።” (መዝሙር 126፥3) በእድሳት ላይ  የሚገኘው ታላቁ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሕንጻ ቤተክርስቲያን  በእድሳት ምክንያት ወርዶ የነበረው የቤተክርስቲያን ዓርማ መስቀሉ በዕለተ ተቀጸል ፅጌ በዓለ መስቀል ክብረ በዓል ዕለት ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት  ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ከየአድባራቱና ገዳማቱ የመጡ ማሕበረ ካህናት እንዲሁም ማህበረ ምእመናኑ በተገኙበት ጉልላተ መስቀል የማኖር ሥነስርዓት በጸሎት እና በያሬዳዊ […]

በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ሁለንተናዊ ዕድሳት እየተከናወነለት የሚገኘው የመ/ጸ/ቅ/ሥላሴ ካቴድራል እድሳት ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ የሚያሳዩ ምስሎች – መስከረም 2016 ዓ.ም

ዋዋጎ ቱውፊታዊ ድራማ

ይህ ቲያትር ሙሉ ገቢው ለካቴድራሉ እድሳት ስለሆነ ሁሉም ሰው ሼር ያድርገው፡፡ በተጠቀሱት ቀናትም ይህንን በአይነቱ ለየት ያለውን ትውፊታዊ ቲያትር በመመልከት እውቀትዎን ያሳድጉ፡፡

በቅርብ የተለቀቁ

donation

አስተያየትዎን ይጻፉልን

Click here to add your own text

Click here to add your own text