“ዋዋጎ” ቱውፊታዊ ድራማ

ሰላም ለእናንተ ይሁን እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቢረዳን ሰኔ ቅዳሜ 24 ቀን 2015 ዓ/ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቅዳሜ ሐምሌ 1 ፣15 እና 22 ቀን 2015 ዓ/ም “ዋዋጎ” የተሰኘውን ቱውፊታዊ ድራማን ጨምሮ የተለያዩ መንፈሳዊ መርሐግብሮችን የተካተቱበት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ኹለ ገብ አዳራሽ የካቴድራሉን እድሳት የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ተዘጋጅቷል፡፡ እርስዎም በሚችሉት እለት በመገኘት መንፈሳዊ ነፍስዎን እየመገቡ ካቴድራሉን እንዲያድሱ በሥላሴ ስም እንጠይቅዎታለን፡፡