መ/ጸ/ቅ/ስላሴ ካቴድራል አዲስ ድረገጽ አሰራ May 13, 2010/in ዜና /by tc የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል በዘመናዊ መልኩ የተዋቀረ አዲስ ድረገጽ በማሰራት በስራ ላይ አዋለ። ድረገጹ ኢ.ኤ.ኤስ. ሶፍትዌር ቴክኖሎጂስ በተባለ ድርጅት የተሰራ ሲሆን የዲዛይን ጥራቱን ጠብቆ የመረጃ ጥንቅሩንም ለተጠቃሚዎች በቀላሉ ለመጠቀም እንዲያስችል ተደርጎ ተሰርቷል:: https://htc.org.et/a/wp-content/uploads/holytrinity/banner.jpg 207 198 tc https://htc.org.et/a/wp-content/uploads/logo_am2.png tc2010-05-13 08:38:522010-05-13 08:38:52መ/ጸ/ቅ/ስላሴ ካቴድራል አዲስ ድረገጽ አሰራ