መፈለጊያ
በቅርብ የተለቀቁ
- የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በድምቀት ተከብሮ ዋለ።
- Pre-qualification of Companies for the Renovation Works of Holy Trinity Church in Addis Ababa, Ethiopia
- Pre-qualification of Companies for the Renovation Works of Holy Trinity Church in Addis Ababa, Ethiopia
- of Holy Trinity Church in Addis Ababa, Ethiopia
- ዓመታዊው የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በድምቀት ተከበረ
- ወርሐዊ የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብረ በዓል ባማረ ሁኔታ ተከበረ
- በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቅጽረ ግቢ ጸረ ተዋህስያን ኬሚካል ተረጨ
- በወቅታዊ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ
- በዓለ አስተርእዮ
- በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ለአስተዳደር ሠራተኞች የአስተዳደር ሥልጠና ተሰጠ
ማስታወቂያ
ነሐሴ 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ለመላው የታሪካዊሃይማኖታዊየመካነ፡ቅርስና የቱሪዝም መዳረሻ ሥፍራ አድናቂዎች በሙሉ፤ ጉዳዩ፡- የካቴድራሉን ታሪካዊ አመሠራረት በ ”EBS” ቴሌቪዥን ስለመከታተል፤ በአዲስ አበባ መሐል ከተማ 4ኪሎ አካባቢ የሚገኘውን የመንበረ፡ጸባዖትቅድስት፡ሥላሴ ካቴድራልን ታሪካዊ […]
በወቅታዊ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ስለ ወቅታዊ ኹኔታ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን በአገር ውስጥና በውጭ አገር የምትኖሩ፣ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሆይ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅድመ ታሪክ ዘመን አንሥቶ ህልውናዋ፣ ታሪክዋ፣ ገናናነትዋ፣ ታላቅነትዋና ሥልጣኔዋ በዓለም ዘንድ የታወቀ ታላቅና አኩሪ ሀገር ናት፡፡ ለታላቅነትዋ ዓቢይ አስተዋፅኦ ካበረከቱት መካከል፥ በፈሪሀ እግዚአብሔር […]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዕርቀ ሰላም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተካሄደ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ወደ ኢትዮጵያ መመለስን አስመልክቶ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የአቀባበል ስነ ስርዓት ተከናውኗል። በስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፣ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ፣ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ […]
የሚድያ አገልግሎትን እናጠናክር!!
በዘመኑ የአነጋገር ዘይቤ ሚድያ እየተባለ የሚጠራው የመረጃ ልውውጥ አገልግሎት በዓለማችን ዙሪያ የንግዱም፣ የማኅበራዊውም፣ የፖለቲካውም፣ የመንፈሳዊ ዓለሙም የሚጠቀምበትና የሚገለገልበት ቢሆንም እንኳን የዚህ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያዋ መሥራች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደሆነች የታሪክ መዛግብት ይስማማሉ፡፡ እንደሚታወቀው ሁሉ ሚድያ በሁለት ዐበይት ነጥቦች ሊመደብ ይችላል፡፡ አንደኛው በሥነ ጽሑፍ የሚገለጥ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በስዕልና በድምፅ የሚገለጥ ነው፡፡ ሥነ ጽሑፍ ሥነ […]
“በገድል የተፈተነ ሰማዕት”
ከሊቀ ብርሃናት ኢሳይያስ ወንድምአገኘሁ “መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፤ በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም […]
“ዳግም ምጽአት”
ዳግም ምጽአት የሚለው ምንባበ ቃል በብዙዎች ዘንድ ግልጥና የሚታወቅ መስሎ ቢታይም ቋንቋው ግእዝ እንደመሆኑ መጠን ወደ አማርኛ መተርጎምና መብራራት ስለአለበት ወደ ሐተታውና ጥልቀት ወዳለው ምሥጢሩ ከመግባታችን በፊት ትልቁም ትንሹም የተማረውና ያልተማረውም ሁሉም በግልጥ እንዲረዳው የምሥጢሩ ቋጠሮና ውል ያለውም በዚሁ በርእሱ ላይ ስለሆነ ርእሱን ወደ አማርኛ መተርጎም አስፈላጊና ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው፡፡ በዚህም መሠረት […]
‹‹ልጄን ከግብፅ ጠራሁት››
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ምድር ላይ የፈጸማቸው ድርጊቶች ሁሉ እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኃ ፈሳሽ በድንገት የተፈጸሙ ሳይኑ አስቀድሞ በኅሊና አምላክ የነበሩ፣ ትንቢት የተነገረላቸውና ሱባዔም የተቆጠራላቸው በመሆናቸው ሁሉም ጊዜአቸውንና ወቅታቸውን ጠብቀው የተፈጸሙ ናቸው፡፡ለምሳሌ ያህል ስለጽንሰቱ፣ ስለ ልደቱና ስለ ጥምቀቱ፤ ስለሕማሙ፣ ስለስቅለቱና ስለሞቱ እንዲሁም ስለትንሣኤውና ስለዕርገቱ … ወዘተ ማለት ከጽንሰቱ እስከ ዕርገቱ ከዚያም በላይ ስለዕለተ […]
የመንበረ ጸባዖት ቅዱስ በዓለ ወልድ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን እድሳት ተጠናቆ ቅዳሴ ቤቱ ተከበረ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ በአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥር የሚገኘው የመንበረ ጸባዖት ቅዱስ በዓለ ወልድ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ከዕድሜ ብዛት የተነሣ የሕንጻው መዋቅሮች በመናጋት ደረጃ ላይ የደረሱ በመሆናቸው የካቴድራሉ የሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ባደረገው ያላሰለሰ ክትትል በአሥራ አንድ ወራት ውስጥ በተደረገ የጥገና እና የዕድሳት ሥራ 2,990,460.32 ብር ወጪ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ […]
ካቴድራሉ ምን አጠፋ?
ቤተ ክርስቲያን ማለት ስሙ እንደሚያመለክተው የክርስቲያን ቤት የሕዝበ ክርስቲያን መሰብሰቢያ የምዕመናን አንድነት ወይም ኅብረት ማለት እንደሆነ ከአጠራሩ የምራዳው ሐቅ እንደሆነ ለማንም የተሠወረ አይደለም፡፡ ከጥንት ሲያያዝ በመጣው ተውፊት መሠረት ካህኑ በክህነቱ ቀዳሽ ምእመኑም በምእመንነቱ ለቅዳሴ ለውዳሴ አስፈላጊ የሆኑትን ንዋየ ቅድሳት እንደባለቤት ሁኖ እያሟላ ቤተ ክርስቲያን ስትገለገል ቆይታለች አሁንም እየተገለገለች ትገኛለች ለወደፊቱም እንደዚሁ፡፡ወደ ከተማችን አ/አበባ ስንመጣም ካህኑ […]
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በቅጥረ ግቢው መካነ መቃብር ዙሪያ በሶሻል ሚዲያ ላይ ለተሰራጨው መሠረተ ቢስ ዘገባ ማብራሪያ ሰጠ
በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እና በበዓለ ወልድ ቤተ ክርስቲያን መካነ መቃብራት የሚገኙ ዐፅሞች እንዲፈልሱ የተወሰነው፣ በቦታው ሕንፃ ለመሥራት ተፈልጎ ሳይሆን፤ የመቃብር ቦታው በመሙላቱና በመጨናነቁ እንደሆነ የካቴድራሉ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ሊቀ ሥልጣናት አባ ገብረ ሥላሴ በላይ፣ የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እና የበዓለ ወልድ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ፣ ስለ ጉዳዩ ከሰንደቅ ጋዜጣ ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ፥ መካነ መቃብራቱን ከማልማት፣ ከማስዋብና ከመከባከብ […]